መጻህፍት ለማግኘት፣ ኮምፑተር ለመጠቀም፣ በነጻ ኢንፎርሜሽን መማርን ያጠቃልላል። ከቤተመጻህፍት ወደ ቤት ወስደው መጠቀም ይችላሉ ግን ከተጠቀሙበት በሃላ ወደ ቤተመጻህፍት መመለስ ኣለብዎት። ይህንን ለመጠቀም ግን የቤተመጻህፍት ካርድ ያስፈልግዎታል።
የሲፎልስ ወይ የሚነሃሃ ካውንቲ ነዋሪ ከሆኑ የቤተመጻህፍቱ ካርድ በነጻ ነው።
የቤተመጻህፍት ካርድ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
ምን ለመጠቀም እ ችላለሁ?
ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እችላለሁ?
መጻህፍት, መጽሔቶች, የቦርድ ጨዋታዎች, ሙዚቃ ሲዲዎችና ,የልጆች መጫወቻዎች, ፊልም (03) ለሶስት ሳምንት
ኣዲስ ፊልም ለሶስት ቀናት(03)
በምን ቋንቋ የተጻፉ መጻህፍቶች መጠቀም እችላለሁ?
ብዙ መጻህፍቶች በስፓንሽ በራሻይኛ የተጻፉ ለእንግልዝኛ መማርያ የሚረዱ ኣሉን
በቤተመጻህፍት ሌላ ነገሮች ምን ማድረግ እችላለሁ?
መቼ ነው ቤተመጻህፍቱ የሚከፈተው?
የትኛው ቤተመጻህፍት በኣቅራብያዬ ይገኛል?